top of page

 የሕይወት ምንጭ ቤተ ክርስቲያን  ተልዕኮ:-

ቤተ ክርስቲያንን በደሙ የዋጀ፣ራስዋም የሆነና የመሠረታትም ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር መንግሥት ወንጌል እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ እንዲሰበክ የሰጠውን ታላቅ ተልዕኮ ተረክቦ መፈጸም፣ ትእዛዙን ማድረግና ዳግም ምጽዓቱን በትጋት መጠበቅ።

bottom of page