top of page

  •  የሕይወት ምንጭ ቤተክርስቲያን  በመምፈስ እና አካባቢዋ የሚገኙ የ ቅዱሳን ስብስብ እና የእግዚአብሔርን መንግስት እንዲሰፋፋ የምተትጋ ህብረት ናት
     

  •  የሕይወት ምንጭ ቤተክርስቲያን  ቤተ እምነት (ዲኖሚኔሽን)ራስዋን የቻለች ነፃ ሆና የምትንቀሳቀስና ዘለዓለማዊ የሆነውን የአግዚአብሕር ቃል ብቻ በማስተማር፣ አንዲተገበር የምትጥርና ከማንኛቸውም  ተመሳሳይ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እምነትና የአቋም አንድነት ካላቸው ከአብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ጋር አብራ የምትሰራ ቤተእምነት ናት
     

  • ቤተ ክርስቲያናችን የእግዚአብሔርን መንግሥት ዓላማ ብቻ የምታራምድ ትርፍ አልባ ቤተ እግዚአብሔር እነደመሆኗ፣የእግዚአብሔርን ልዕልናና ሕገ እግዚአብሔርንም ከሚፃረሩ የፖለቲካና ማህበራዊ ድርጅቶችና ተቁዋማት ጋር በፖለቲካና በማህበራዊ ጉዳይ ቅስቀሳ አትወግንም ፤በማንኛውም ጊዜ ሁሉ ሕገ እግዚአብሔር እንዲከበርና ፈቃዱም እንዲፈጸም ለምዕመንዋ ታሳስባለች፣ታስተምራለች።

bottom of page